Thursday, April 18, 2013

የመንፈሳዊ አገልግሎት ጥሪ


     “ እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳል።” 2ኛ ቆሮ 9፥7
  ጉዳዩ ፦ መንፈሳዊ የአገልግሎት ጥሪን ይመለከታል ።
ባህር ዳር የሚገኘው የ ደ/ቅ/አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት  እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ   ትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነዳያንን ፣ ካህናትን ፣እንዲሁ ሊቃውንተ ቤክርስትያንን፣ አገልጋዮችን ከቅዳሴ አገልግሎት በኋላ ያገድፋል ።
ይህንን አግልግሎት  ለማከናወን የሁላችንም ተሳትፎ ያስፈልጋል ። ሰ/ት/ቤቱም ለዚህ አገልግሎት ለሁሉም ህዝበ ክርስትያን ጥሪውን በእግዚአብሔር ስም ያስትላልፋል ።
      በአገልግሎቱ መሳተፍ ለምትፈልጉ፦
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥሮች       
Ø 0918716590 /የ ሰ/ት/ቤቱ ሰብሳቢ/
Ø 0918718257 / የ ሰ/ት/ቤቱ ጸሐፊ /
Ø 0918011900/ የ በዓል ኮሚቴ አስተባባሪ /
   
ባንክ አካውንት ቁጥር ዳሽን ባንክ ባህርዳር አደባባይ ቅርንጫፍ     
                       5079001967007  
                  
             “ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።”
                     ዲ.ገበየሁ ተስፋ
                    የ ሰ/ት/ቤቱ ሰብሳቢ

No comments:

Post a Comment